image

ስለ እኛ

ስለ እኛ

ስለ አድማስ ጌምስ የበለጠ ይወቁ...

የበለፀገ የመጫወቻ ሲስተም

ቀላል ገቢ ማድረጊያ

ፈጣን ወጪ ማድረጊያ

24/7 የእርዳታ አገልግሎት

የበለጠ መረጃ
about image

ከእኛ ጋር ሲጫወቱ የሚያገኟቸው ጥቅሞች

ምቾቶ እንደተጠበቀ በቀላሉ ጨዋታዎቻችንን ይጫወቱ! በአድማስ ጌምስ ቀላል ጨዋታዎች እየተደሰቱ ልዩ ልዩ ጥቅማ ጥቅሞችን ያግኙ!

ውብ የመጫወቻ ስፍራ

አድማስ ላይ በመጫወት ከሌሎች የተሻለና ቀልጣፋ የመጫወቻ ድህረገፅ እንደሆነ ምስክር ይሁኑ! ለመጫወት በጣም ቀላል የሆኑ ጨዋታዎችን ከዘርፈ ብዙ የጉርሻ ሽልማቶች ጋር አቀናጅቶ የያዘው ድህረገፃችን ላይ በመግባት ብዙ አትራፊ ይሁኑ!

ለሌሎች እያጋሩ የሚሸለሙበት አማራጭ

ከራስዎ አልፈው ወዳጅ ዘመድዎን ወደ አድማስ ጨዋታዎች ሲጋብዙ የሚሸለሙበትን ልዩ አማራጭ ይዘንልዎ መጥተናል። ወዳጅ ዘመድዎን በመጋበዝ ተጨማሪ ሽልማቶችን ማግኘት ይችላሉ። ከወዳጅ ዘመድዎ ጋር አብረው እየተዝናኑ እጥፍ ድርብ ያትርፉ!

ደህንነቱ የተጠበቀ የመጫወቻ ስፍራ

አድማስ ላይ ሲጫወቱ ስለመረጃዎ እና ስለ ገንዘብዎ በፍፁም የሚያስጨንቆት ጉዳይ የለም። የድህረ ገፃችንን ደህንነት ዘመኑ በደረሰበት ቴክኖሎጂ በጥንቃቄ ክትትል እናደርጋለን። እርስዎ ጨዋታዎን በምቾት ይጫወቱ!

ሙሉ ሽልማትዎ ወደእርስዎ

የሚያሸንፏቸውን ሽልማቶች ያለምንም ተቆራጭ ክፍያ ያሸነፉት ገንዘብ ሙሉ በሙሉ ከኪሶ ይገባል። ያሸነፏቸውን ሽልማቶች ምንም ሳይቀነስ በቀላሉ ወጪ ያድርጉ።

ፈጣን የእርዳታ መስመር

አድማስ ላይ እየተጫወቱ ለሚያሻዎት ማንኛውም እርዳታ ወይም ለሚኖሮት ማንኛውም ጥያቄ በፍጥነት እና መፍትሄ አዘል በሆኑ መልዕክቶች ወደ እርስዎ እንደርሳለን።

ደህንነቱ የተጠበቀና ቀላል የክፍያ አማራጭ

አድማስ ጌምስ ላይ ክፍያዎችን ሲፈፅሙና ገንዘብዎን ሲያወጡ እጅግ ቀላል እና ደህንነቱ የተጠበቀ አማራጭ ተዘጋጅቶልዎታል። በቀላሉ ከሞባይል ስልክዎ በፈለጉት የክፍያ አማራጭ በሰከንዶች ውስጥ ደህንነታቸው የተጠበቁ ክፍይያዎችን ይፈፅሙ!

lose message image win message image